ማንኛውም ገበያ ለይ ያሉ ምርቶችና አገልግሎቶችን አድራሻ ዋጋቸውን ተጠቅሜ ወደናተ የማደርስበት ADDIS GEBEYA YouTube channel subscribe አድርገዋል? በዛሬ ቪዲዮ የሞባይል ስልክ ዋጋ በ hey ሞባይል ተገኝቼ አሳያችኋለሁ አድራሻ ቁ 1.ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል ፊት ለፊት ህድሞና ህንፃ ቁ 2.ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል ፊት ለፊት ለአሚር ህንፃ 0925927457