MENU

Fun & Interesting

ከአእምሮ በላይ አሳዛኝ ታሪክ || አረብ ሀገር የለፋሁበትን 230,000 ብሬን ጉድ የሆንኩበት ሴራ #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia

Sami Studio 75,583 9 months ago
Video Not Working? Fix It Now

A sad story beyond reason. ከአእምሮ በላይ አሳዛኝ ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን Subscribe to our official channel youtube.com/@erq-maed-TV ጋዜጠኛዉን ያስለቀሰችዉ መከረኛዋ ባለታሪክ። ምነዉ የኔ መከራ አላልቅ አለ? በልጅነቴ ለቁጥር የሚታክት ጊዜ ተደፍሬያለሁ። ያንን አልፌ ህይወትን ለማሸነፍ ያልወጣሁበት ያልወረድኩበት ጉዳይ የለም። ይባስ ብሎ ከሀገሬም ወጥቼ አይቼዋለሁ። ሆኖም በመጨረሻ ቤቴን ሸጬ ከሀገር ወጥቼ ያጠራቀምኩትን ገንዘብ ወደ ሌላ የተሻለ ሀገር እወስድሻለሁ ብላ አንድ እህቴ 230,000 ብሬን ይዛብኝ ጠፋች። ምን ላድርግ የኔ መከራ አላልቅ አለ? ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን። የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV. #erq_maed_TV #Ethiopian_Wedding #online_couples_therapy #virtual_marriage_counseling,

Comment