@awrachill7995 @AWRA
This Episode of Ankets 29 Podcast We were joined by the two third of the Awira family. we talked about Dating , friendship , personal struggle , there pre 100k subscribers celebration and their experience in saq jam nights . this was a very fun and crazy episode with a lot of wisdom and we hope you find it entertaining . we are still open to answering any questions you have just join our conversation in the comment section . As always thank you for SHARING and SUBSCRIBING to our channel .
በዚህ የአንቀጽ 29 ፖድካስት ክፍል ከሁለት ሶስተኛው የአውራ ቤተሰብ ጋር ቆዪታ አርገናል ። አብረውን በነበሩ ሰአታትም ስለ ፍቅር ህይወት ፣ በህወት ውስጥ ስለሚያጋጥሙስለሚያጋጥሙህ ከባድ ጊዜዐት ፣ 100ሺ ሲገቡ ስለነበራቸው ድግስ ፣ ሰለጓደኝነት እና ሳቅ ሴንትራል ላይ ስላላቸው እይታ አጫውተውናል ። ይህ ክፍል ጨዋታ የበዛበት በዚያው ልክ ቁም ነገር አስጨባጭ ሲሆን አብራችሁን እደምትቆዩ ተስፋ እናረጋለን ።ግሩፓችንን ተቀላቅለው ያሎትን ጥያቄ እና ሀሳቦትን በComment ላይ ይግለፁልን። Like እና SUBSCRIBE ስላረጉ እናመሰግናለን።