MENU

Fun & Interesting

የበገና ትምህርት - ክፍል 3 ፡ የጣት መልመጃ (BEGENA_TUTORIAL - PART 3 - FINGER EXERCISE)

Video Not Working? Fix It Now

በዚህ ትምህርት የምናየው የጣት እንቅስቃሴን እንዴት ማዳበር እንደምንችል ነው። የመልመጃ 1.1 እና መልመጃ 1.2 ዓላማቸውም በቂ የጣት እንቅስቃሴ በማድረግ ጣታችን እንዲፈታ ማስቻልና የማይመቱ ጣቶች በቦታቸው ተመልሰው እንዲቀመጡ ማስቻል ነው።



ማሳሰቢያ፡ በዚህኛውም ሆነ በተከታታይ በሚለቀቁት የትምህርት ክፍሎች ላይ በቀረጻ ምክንያት የበገና ቅኝት መውረድ ሊያጋጥም ስለሚችል ይህን ከግንዛቤ በማስገባት የበገናችሁ ቅኝት ሁልጊዜ በ "C" major ( ስለ ሜጀር ምንነት እና እንዴት ሜጀሮችን መቀያየር እንደምንችል በሌላ ክፍለ ትምህርት በሰፊው የምንቃኘው ይሆናል) የተቃኘ መሆን ይኖርበታል።



ከዚህ ትምህርት በፊት ክፍል አንድንና ሁለትን ካላዩ ግራ ሊገባዎት ስለሚችል የመጀመሪያዎቹን ክፍሎች እንዲያዩ እና በቂ የልምምድ ጊዜ እንዲያደርጉ እናሳስባለን ። የመጀመሪያውን ክፍል እና ሌሎቹንም የተቋሙን ቪዲዮዎች ማየት ከፈለጉ ከታች ሊንኩን አድርገንልዎታል።


ይህን ይመልከቱ፡ የበገና ትምህርት ፡ ክፍል 1

https://www.youtube.com/watch?v=a2OOZGY_qo4


ይህን ይመልከቱ፡ የበገና ትምህርት ፡ ክፍል 2

https://www.youtube.com/watch?v=1XnlLPIRMBI&t=19s


ይህን ይመልከቱ፡ ስምህ በሁሉ

https://www.youtube.com/watch?v=Q-2QnmLJZ8I


ይህን ይመልከቱ፡ የመጀመሪያ ሳምንት ማህሌተ ጽጌ ወረብ፤ መዝሙር... https://www.youtube.com/watch?v=JdcDbflbLOw&t=218s





አስተያየትዎ አይለየን።


አምላከ ቅዱስ ዳዊት አገልግሎታችንን ይባርክልን። አሜን!

Comment