ብርቱካን ዱባለ ከ32 ዓመታት በኋላ "ሃሳብ እርሳኝ" የተሰኘ ስራዋን ከቶራ ባንድ ጋር በብቃት | ETV | ሕብረ ትርዒት Etv | Ethiopia | News
ብርቱካን ዱባለ ከ32 ዓመታት በኋላ "ሃሳብ እርሳኝ" የተሰኘ ስራዋን ከቶራ ባንድ ጋር በአስደናቂ ብቃት | ETV | ሕብረ ትርዒት
#HibreTrit #ETV #BirtukanDubale #HasabErsagn #ToraBand #LiveMusic
ለአመታት ከመድረክ ጠፍታ የቆየችው አንጋፋዋ ድምጻዊት ብርቱካን ዱባለ እነሆ በቶራ ባንድ ታጅባ #ሃሳብእርሳኝ የተሰኘ ስራዋን አቅርባለች።
ቶራ ባንድ
ኪቦርድ - ኪሩቤል ተስፋዬ
ሳክስፎን - ዘሪሁን በለጠ
ሳክስፎን - ቢንያም ብርሃኑ
ቤዝ ጊታር - ከድር አብዱላሂ
ሊድ ጊታር - በረከት ተስፋዝጊ
ድራም - ጋሻሁነኝ መላከ
የመድረክ ድምጽ
ዛየን ሳውንድ ሲስተም
የመድረክ ድምጽ ስርዓት መሪ
አስቻለው ገበየሁ
ሙዚቃውን ከመድረክ የቀረጸው
ኤልሻዳይ ጌታሁን
የሙዚቃ ድምጽ ውህደት እና ማብቃት
ኪሩቤል ተስፋዬ
ዋና አዘጋጅ
መሳይ ወንድሜነህ
ሕብረ ትርዒት ከኢቲቪ ተወዳጅ የመዝናኛ ፕሮግራሞች መካከል አንዱ የነበረ ነው። እስከ 1999 ዓ.ም ድረስ አየር ላይ የቆየው ይህ ፕሮግራም ከ15 ዓመታት የስርጭት መቋረጥ በኋላ ዳግም በአዲስ አቀራረብ ሊጀመር እነሆ በትንሳኤው እለት የመጀመሪያ ልዩ ዝግጅቱን ይዞ ቀርቧል።
©EBC 2022
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily