MENU

Fun & Interesting

በምድር ሆድ ውስጥ ቤተልሔም፣ መቅደስ፣ ቅድስት፣ 5መቶ ካሬ ሜትር ቅኔ ማኅሌት፣ የሱባዔ መያዣዎች፣ ከአምስት በላይ ጠበሎች(1000333409098 ንግድ ባንክ)

Video Not Working? Fix It Now

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube " ለሌሎች በማካፈላችሁ ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ!

Comment