MENU

Fun & Interesting

🟢🟡🔴[መረጃ መረጃ]ትንቢቱ ሊፈፀም 5 ቀን ቀረው!ባህታዊ ገ/መስቀል አስቸኳይ አስቸኳይ!@ethioforum @Axemamedia

ላሊበላ 24 - lalibela 24 64,344 lượt xem 2 months ago
Video Not Working? Fix It Now

👉 ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ላሊበላ ቲዩብ | Lalibela Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
👉 ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ካለችበት ወቅታዊ ችግር በቅርብ እንድትላቀቅ ሁላችንም ሀላፊነት ስላለብን የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችና መረጃዎች ሀላፊነት የሚሰማን እንደሆንን የሚመሰክሩ ሊሆኑ ይገባል ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን !!!
👉 LALIBELA Is Ethiopian multi-platform entertainment and media company ,Powered by its own proprietary technology. Lalibela is the go-to source for tech, digital culture and entertainment content for its dedicated and influential audience around the nation as well for the globe.

Comment