አንዳንድ ሴቶች የፍቅር አጋር ሲይዙ እንደ Backup plan ወይም ምን አልባት የምፈልገው ወንድ ባጣ ሁለተኛ ምርጫ ይሆነኛል በሚል የሚሆንበት ጊዜ አለ። ለመሆኑ እንዲህ አይነት ሴት በምን መለየት እንችላለን??