የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና |66 |81 |76 ወይስ 71 ነው? የማን መጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛው ነው? የፕሮቴስታንት ወይስ የኦርቶዶክስ?
የመጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻ ሥልጣን እና የበላይ ዳኝነት እንደማመናችን መጠን ትክክኛውን የመጽሐፍቅዱስ ቀኖና ልናውቅ ይገባል። " በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም፤ አፌ አዝዞአልና፥ መንፈሱም ሰብስቦአቸዋልና ከእነዚህ አንዲት አትጠፋም" ኢሳ 34፥16 ተብሎ እንደተጻፈ ትክክለኛውን የእግዚአብሔር መጽሐፍት ስብስብ ልንናውቅ ይገባል። ስለዚህ በዚህ ቪዲዮ የትኛውን መጽሐፍ ቅዱስ መቀበል እንዳለብን እንመለከታለን።
#መጽሐፍቅዱስ #ቀኖና #habesha #catholictheology #solascriptura #virginbirth #duet #biblestudy #education #christianityexplained #catholictheology #BibleCanonExplainedamharic #OldTestamentTruth #BiblicalCanonJourney #ScriptureDebate #KnowYourBible #protestant #protestantreformation #jesuschrist