በዛሬው ቪድዮ ከ "ለ" እስከ "ሎ" ባሉ ፊደላት ብቻ 63 የአማርኛ ቃላትን አይተናል።በተለይ ቃላት ምስረታ ላይ ያላችሁ በጣም ያግዛችኋል። መልካም ትምህርት ከ"ሀ" እስከ "ሆ": https://youtu.be/EftmnzkywdM?si=EF-AR_h6-nVCRPXC