ይህ የዩቲዩብ ቻናል ለኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን ለማስተማርያነት እንዲሁም የሌሎች ሀይማኖት ተከታዮች ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምንኛ የሚያስገርሙ ድንቅ አስተማሪወች እንዳሏት እና አስተምሮቷ አስገራሚ እንደሆነ የምትመለከቱበት ቻናል ነው ።