YANI TUBE
0975837071 በ imo telegram እና whatapp ማግኘት ትችላላችሁ
ሰላም እንዴት ናችሁ ይህ ያኒ ቻናል የተከፈተው አማርኛ መማር ፈልገው ነገር ግን በብዙ ምክንያት መማር ላልቻላችሁ ነው ።
ከ YouTube በተጨማሪ በ imo፣Telegram፣Whatapp፣Instagram፣ TikTok እና በ Facebook ቻናላችን በመግባት መማር ይችላሉ።
ልዩ እገዛ ለምትፈልጉ በ 0975837071 በ imo ወይም በ telegram @yada2947 ላይ ማናገር ትችላላችሁ።
እንዲሁም ቻናላችን ሳብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።