#ethiopian የሙሉጌታ ተስፋይ ቅንጡ #መኖሪያ ቤት በካናዳ @GEBEYANU
#how Canadian Courts Protected the Right of an Immigrant who Sued the Police
ውድ የገበያኑ ቤተሰብ፡ ውሎ በሰሎሞን ሹምዬ ዲዛይን ተደርጎ በራሱ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት በ1992-93 በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለመጀመሪያ ጊዜ በግለሰብ ተዘጋጅቶ ይቀርብ የነበረ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው፡፡
በይዘቱም፤ በዋናነት ሥራ ፈጠራ እና ኧንትረፕረነርሺፕ፣ ልዩ ልዩ የሙያ ዘርፎች፤ በአዘጋጁ የሚደረጉ የገጠር እና የከተማ ሰዎች አኗኗር (Life style) ቅኝቶች፤ እንዲሁም የሌሎችን የቀን ውሎ አብሮ በማሳለፍ ላይ ያተኮረ ፋና ወጊ ፕሮግራም ነበር፡፡
ፕሮግራሙን ከ24 ዓመት በኋላ በገበያኑ ቻናል እንደገና መጀመራችንን ስናበስር፤ እንደቀደመው ጊዜ ሁሉ ፕሮግራሙ ላይ በጥንቃቄ ተመርጠው የሚቀርቡ ባለ መልካም ታሪኮችን ከማድነቅ እና ከማክበር ባለፈ ተመልካቹን የሚያነቃቃ እና ለተሻለ ህይወት የሚያነሳሳ ቁምነገር እንደሚገኝበት በመተማመን ነው፡፡ አዳዲስ እና የተመረጡ ተመልካቾችን የሚያሳትፉ ይዘቶችንም በቅርቡ እንጀምራለን፡፡
ዝግጅቱን እስከመጨረሻው ተከታትላችሁ የምትሰጡን ማንኛውም አስተያየት ይጠቅመናል፡፡ ላይክ እና ሼርም እንዳትረሱ፡፡ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁ ደግሞ ቤተሰብ እንሆናለን፡፡ መልካም ውሎ!
#gebeyanu #wulo #solomonshumiye #ethiopianmedia #reality show #explore #ethiopianmedia #shay buna #ebc #business #entrepreneur #entrepreneurship #entrepreneurlife #entrepreneurlifestyle
Click the following links for more videos from GEBEYANU
https://youtube.com/@GEBEYANU?si=JzdLTa1C-auQKbUF
www.youtube.com/@GEBEYANU