ክፍል 7
በቀጣይ ክፍሎች እንገናኝ እንዳልነው እነሆ ቀኑን ጠብቀን በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና በአሰልጣኝ ፍፁም ፍስሀ የሚሰጠው የወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና ክፍል ሰባትን ይዘንላቹ መተናል።በዛሬው ትምህርታችን ሰዎች ቪድዮችንን ካዩ በኋላ ሰለቪድዮ ያልውን አስትያየት comment ውስጥ ገብተው እንዴት አስተያየታቸውን መስጠት እንዳለባቸው የሚያስችለንን እና እኛም አስተያየታቸውን በምን መልኩ መቀበል አለብን የሚለውን መንገዶች አይተናል፡፡ ይህንን የወጌሻ የዩትዩብ ትምህርት በየቤታቹ እንድትማሩበት በዶንኪ ትዪብ በነፃ አዘጋጅተንላችሆኋል። ቀጣይ ክፍሎችም ጊዜአቸውን እየጠበቁ ወደ እናንተ የሚቀርቡ ይሆናል። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።