በቀጣይ ክፍሎች እንገናኝ እንዳልነው እነሆ ቀኑን ጠብቀን በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና በአሰልጣኝ ፍፁም ፍስሀ የሚሰጠው የወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና ክፍል አስራ አንድ ይዘንላቹ መተናል፡፡ በዛሬው ትምህርታችን በምንለቃቸው ቪዲዮችን ማስታውቂያዎችን እንዴት ባለ መልኩ እናስተዋውቅ የሚለውን በሰፊው አይተና፡፡ይህንን የወጌሻ የዩትዩብ ትምህርት በየቤታቹ እንድትማሩበት በዶንኪ ትዪብ በነፃ አዘጋጅተንላችሆኋል። ቀጣይ ክፍሎችም ጊዜአቸውን እየጠበቁ ወደ እናንተ የሚቀርቡ ይሆናል። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
As we said we will see you in the next episodes, here we wait for the day, answered by the comedian Eshetu, and the eleventh episode of Wegesha YouTubers training given by coach Perfect Fisha. In today's lesson, we have seen how to promote advertisements in our video. Next episodes will be brought to you while waiting for their time. Thanks for following us.