የመናፍስቱ አለም ቤተሰባችን በጠበጠው፣ እናትና አባቴ እንኳን አብረው እንዳይኖሩ አባቴን በተገኘበት ይገደል ተብሎ ሀገር ጥሎ ጠፋ፣ እናቴን ሳገኛት ከሁለታችን አንዳችን በጠና እንታመማለን፣ ስለዚህ እናቴንም አባቴንም ተለይቼ እንድኖር መንፈሱ ከርታታ አደረገኝ
#CMN tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው!
የሚዲያው ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እኛ ሁላቸን በዘመናችን አገልግለንበት እናልፋለን፣ መጪው ትውልድ ተረክቦ እስከ ዘመን ፍጻሜ ይቀጥላል!