ዶ/ር አብርሃምን ከቤታቸው ተቀበልኩኝ |ስለ Deepseek እና chatgpt ምን አሉ? | የጦር መሳርያ ለምን እንደ እወቀት መገለጫ ታየ? አዲሱ መፃፋቸውስ?
ዶክተር አብርሃም ቤታቸው ሄጄ ተቀበልኳቸው::እርጋታቸው ለልቤ እርጋታን ሰጠኝ::ስለሚፅፉት መጽሐፍ : ስለenlightenment: ስለሶስተኛው የአለምጦርነት እና ስለተለያዩ ጉዳዮች ብዙ ነገር አጫወቱኝ::ለቪዲዮው ጥራት መጉደል እን ሼክ ማድረግ ይቅርታ እንጠይቃለን::