ዉድ ቤተሰቦቼ በህልም ጣፋጭ መብላት መልካም ትርጓሜዎች አሉት እናም ከታላቁ ህልም ፈቺ ኢማም ኢብንሰሪን አፈታት መሰረት ለተመልካች በሚሰማማ መልኩ አዘጋጅቼ አቅርቤለሁ ቤተሰብ በመሆን ህልማቹሁን አሰፈቱ