ዉድ ቤተሰቦች በህልም መመገብ አሰደሳች ህልም ነዉ ሰዉ ምግብ ሲስጠን ከዛ ሰዉ እርዳታ እንደምናገኝና መጭዉ ግዜ የተትረፈረፈ ሲሳይ እንደምናገኝ የሚጠቁም ህልም ነዉ ቪድዮዉን ሙሉዉን በማየቶ ያያቹሁትን ህልም ከቪዲዮ ፍችዉን እንደምታገኙ ተሰፋ አደርጋለሁ