MENU

Fun & Interesting

ኮሜዲያን እሸቱ ምን ነክቶት ነው!!! #Donkeytube #eshetumelese #ethiopiawedding #dinklejoch #ሰርግ #comedy

Donkey Tube 154,456 18 hours ago
Video Not Working? Fix It Now

📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4 Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉 https://www.youtube.com/@comedianeshetu የዛሬው ቪዲዮዋችን እጅግ ለየት ያለ ነው! የኮሜዲያን እሸቱ አብሮ አደግ የሆነው ወንድሙ ሄኖክ አፈወርቅ ድል ባለ ሠርግ ተሞሽሯል። ይህም ለኮሜዲያን እሸቱ የደስታው እና የጭንቀቱ ቀን ሆኖበታል። ኮሜዲያን እሸቱ ትልቅ ኃላፊነት ከቤተሰቡ ተሰጥቶታል፤ ይህም ሠርጉ ላይ ለሚታደሙ እና ለቤተሰቦቹ የምግብ አቅርቦት ላይ ሙሉ ኃላፊነቱን ወስዷል። በዚህ ትልቅ ሠርግ ላይ ለብዙ ጊዜ ዝግጅት የተደረገ ሲሆን ምግብ አቅርቦት ሁሌም የሚያዛቸውን ኬተሪንግ ተማምኖ ኃላፊነቱን ለመወጣት ዝግጅቱን ጨርሷል። ይህ ብቻ አይደለም የሠርጉ ቀን ሙሉ ኮኦርድኔት እና ፕሮቶኮልም ነው። በተለይ የሰዓት ነገር የሚያስጨንቀው ኮሜዲያን እሸቱ በጠዋት ነበር ሙሽራው ቤት የተገኘው ፤ ከሚዜዎች እና ከሙሽራው ጋር የነበረውን ቆይታ እና ኮሜዲያን እሸቱ ከካሜራ ጀርባ ምን ዓይነት ሕይወት እንዳለው ማወቅ ከፈለጋችሁ ሙሉ ቪዲዮውን ልትመለከቱ ይገባል። በተለይ የተሠጠውን ኃላፊነቱን በአግባቡ ይወጣ ይሆን? ሙሉ ቪዲዮውን አብረን እንመልከት። መልካም ቆይታ!!! Stay updated with all new uploads!🔔 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: https://web.facebook.com/eshe.melesse Instagram: https://www.instagram.com/comedian.eshetu/ TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese?lang=en Donkey English https://www.youtube.com/@Donkeyenglish Donkey Afaan oromoo https://www.youtube.com/@DonkeyTubeAfanOromo Donkey በጎ https://www.youtube.com/@Donkeybego Donkey Tube Academy https://www.youtube.com/@donkeytubeacademy 📌Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ይደውሉ! ኮሜዲያን እሸቱ ምን ነክቶት ነው!!! #Donkeytube #eshetumelese #ethiopiawedding #dinklejoch #ሰርግ #comedy #eshetumelese #habesha #comedy #dinklejoch #habesha #ስደት #eshetumelese#Inspiration #Resilience #OvercomingAdversity #FamilyBonding #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #JourneyToSuccess #LifeChallenges #LoveAndHope #FindingHome #ChildhoodStruggles #Empowerment #StoriesOfSurvival #CommunitySupport #LifeTransformation #DreamsComeTrue #Courage #HeartwarmingStory #LifeLessons #PersonalGrowth #lifejourney #InspiringStories #AddictionRecovery #LoveAndHope #Transformation #TrueStory #HeartCondition #SecondChances #PrisonToPurpose #Resilience #LifeChangingMoments #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry #ethiopianmom #orthodox #2025 #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake #parishilton #caryelwes #tinaknowles #standupcomedi #usa #america #funnycomedy #ethiopiacomedy #በስንቱ #CNN #worldnews #london #english #habesha #church #Inspiration #livestream #መቄዶንያ #ቢንያምበለጠ #life #dinklejoch #comedy #eshetumelese #love #lovestory #Manyazewal #ወቸውGOOD #ethiopianstory #truestory #reallifestory #motivation #ethiopia #kemise #wollo #migration #challenges #oromo #oromomusic #childhoodlovestory -~-~~-~~~-~~-~- https://youtu.be/OT0tvm_YRuk https://youtu.be/CYyVP_-W7Ic https://youtu.be/oeo-wU3QiOw https://youtu.be/NUrJ2NL14yU -~-~~-~~~-~~-~-

Comment