MENU

Fun & Interesting

ለኮሌስትሮል ... መድሀኒት ጤናዎ በእጅዎ... | Elsa Asefa | Silegna | ስለኛ

Video Not Working? Fix It Now

#Silegna #ስለእኛ #Elsa_Asefa #SilegnaRadioShow #Fashion #ፋሽንእናውበት እፅዋት ጤናን በመጠበቅ እና ህመም ሲያጋጥም ፈውስ በመስጠት ለዘመናት ጥቅም ላይ ውለዋል:: ይህን ሀገር በቀል እውቀት ከትውልድ ወደትውልድ ማስተላለፍ እና በተለይ የማይተላለፉ በሽታዎች ( ደም ግፊት፣ስኳር  ፣ የልብ ህመም) የዘመናችን ስጋት በሆኑበት ግዜ በትኩረት መስራትና የእውቀት ሽግግር ማድረግ ያስፈልጋል:: ከቤታችን እና በመኖርያ መንደራችን መጥፋት ከሌለባቸው መካከል ጤና አዳም አርቲ ጠጅ ሳርን የሚጠቅሱት በእፅዋት ምርምር ዘርፍ ከ15 አመት በላይ የሰሩት እና የ/ green care naturals / መስራች የሆኑት አቶ ግዛው በቀለ ናቸው  ::የመጥፋት ስጋት የተደቀነባቸውን እፅዋቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ ትኩረት ተሰጥቶ መንከባከብ እንደሚያስፈልግም ይጠቅሳሉ:: ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ ጋብዘናችሗል:: መልካም ቆይታ

Comment