MENU

Fun & Interesting

አለምን ይወቁ EP 41: ፊንላንድ│Finland

Maraki Planet 48,886 4 months ago
Video Not Working? Fix It Now

ሰላም የማራኪ ቤተሰብ፣ መሳጭ እና አጫጭር የማራኪ ኤፒሶዶችን በዚህ በ @marakistories በአዲሱ ቻናላችን ማየት ይችላሉ፣ ስለተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች እና ሀሳቦች የበለጠ ለማወቅ እና እውቀትን ለማዳበር ደግሞ @Marakimind ቻናላችንን ይከታተሉ። ሰብስክራይብ ብታደርጉ በጣም ደስ ይለናል፣ እናመሰግናለን ቤተሰብ 🙏💚 ........ እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ አንደኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 41ኛው ኤፒሶዳችን፣ ለሰባት አመታት በተከታታይ የአለማችን ደስተኛዋ ሀገር የሚል ማዕረግ ተሰጥቷታል፣ 20 ከመቶ የሀገሪቱ ሀብት በዜጎቿ ሴፍቲ ኔት ፕሮግራሞች ላይ ታውለዋለች፣ በነጻ ትምህርት፣ በጤና እና የስራ አጥ ድጎማዎችዋም የዜጎችዋን ደህንነት ታስጠብቃለች። ከ70 በመቶ በላይ የሀገሪቱ መሬት በደን የተሸፈነ ነው፣ ከ187,000 በላይ ሀይቆች መገኛም ነች፣ ፊንላንዶችም ከተፈጥሮ ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው፣ ለዚህም ነው ብዙ ፊንላንዳውያን በጫካ ውስጥ ሁለተኛ መሸሸጊያ ቤት ያበጁት። በአንድ ወቅት አለምን ተቆጣጥሮት ስለነበረው የፊንላንዱ የኖኪያ ስልክ እና የSnake Xenzia ጌምም እናወራለን። በዛሬው 41ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን እነዚህን እና ሌሎች ፊንላንድን የተመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን! ....... Welcome to the 41st episode of Maraki Planet! In this episode, we travel to Finland, the land of endless forests, thousands of lakes, and the magical Northern Lights. Known for its high quality of life, Finland is also famous for its unique sauna culture and love of nature. We’ll explore the charming city of Helsinki, the midnight sun, and the fascinating traditions of the indigenous Sámi people. Join us as we discover the serene beauty and rich culture of Finland! ........ Follow us on TikTok: https://www.tiktok.com/@marakiplanet For collaboration and business inquiries: [email protected] https://t.me/Mihret_Ab_14 Support Maraki Planet: https://www.buymeacoffee.com/mihretab

Comment