ሰላም የማራኪ ቤተሰብ፣ መሳጭ እና አጫጭር የማራኪ ኤፒሶዶችን በዚህ በ @marakistories በአዲሱ ቻናላችን ማየት ይችላሉ፣ ስለተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች እና ሀሳቦች የበለጠ ለማወቅ እና እውቀትን ለማዳበር ደግሞ @Marakimind ቻናላችንን ይከታተሉ።
ሰብስክራይብ ብታደርጉ በጣም ደስ ይለናል፣ እናመሰግናለን ቤተሰብ 🙏💚
........
በዛሬው 51ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ሰሜን አውሮፓዊቷ ዴንማርክ ተጉዘን፣ ዴንማርክ ውስጥ ቁሳዊ ብልፅግናን ከመንፈሳዊ ደስታ ጋር ሚዛን የሚያስጠበቁባቸው "ሂዩገ" እና "ላጎም" ስለተሰኙ የኑሮ ፍልስፍናዎች፣ ዴንማርክ ውስጥ ዜጎች አዲስ ለሚወለዱ ህጻናት ስም ለማውጣት መንግስት ካወጣቸው የስም ዝርዝሮች እንዲመርጡ የሚያስገድድ ህግ እንዳለ፣ በዴንማርክ ትምህርት ከሞላ ጎደል ነፃ መሆኑ እና ወላጆች ከግል ትምህርት ቤት ይልቅ የመንግስትን ትምህርት ቤቶች እንደሚመርጡ፣ በዋና ከተማዋ ኮፐን ሃገን ከ350 ኪሜ በላይ የብስክሌት መንገዶች እንዳሉ እና ዴንማርካውያን ለብስክሌት ያላቸው ጥልቅ ፍቅር ጨምሮ ሌሎች ዴንማርክን የተመለከቱ አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
#ethiopia #africa #documentary #amharicdocumentary
.......
Welcome to the 51st episode of Maraki Planet! In this episode, we explore Denmark, the land of Vikings, fairytales, and hygge. Known for its high quality of life, Denmark is a pioneer in sustainability and design. We’ll dive into its rich history, from the legacy of the Danish monarchy to its modern innovations, and explore the charming streets of Copenhagen. Join us as we uncover the culture, history, and warmth of Denmark!
........
Follow us on TikTok:
https://www.tiktok.com/@marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
[email protected]
https://t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab