MENU

Fun & Interesting

የአካውንቲንግ ቅሌቶች በካፒታል ገበያ ላይ የፈጠሩት አደጋ - EP2 - P1

BDO Ethiopia 1,660 2 days ago
Video Not Working? Fix It Now

ባለፉት አመታት በተለያዩ የአለማችን ሀገሮች ታስቦባቸው የተደረጉ የአካውንቲንግ ቅሌቶች (accounting scandals) በየሃገራቱ የካፒታል ገበያዎች ላይ ከፍተኛ ቀውስ ፈጥረው አልፈዋል፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች ስራቸውን አጥተዋል፥ ግለሰቦች የጡረታ ገንዘባቸውን ተበልተዋል፣ እንዲሁም ኢንቨስተሮች የዓመታት ጥሪታቸው መና ቀርቷል። የቢዲኦ ኢትዮጲያ (BDO Ethiopia) ማኔጅንግ ፓርትነር ሚሊዮን ክብረት እና ሲኒየር ማኔጀር ሳምራዊት የማነ ባለፉት አመታት አለማችን ያጋጠማት የአካውንቲንግ ቅሌቶች ያመጡትን ከፍተኛ ቀውስ በማንሳት ጥልቅ ውይይት አድርገዋል። በሃገራችን የተጀመረው የካፒታል ገበያ ይህ አይነት ችግር እንዳያጋጥመው መደረግ ስላለበት ጥንቃቄም ተወያይተዋል። በሃገራችን የአካውንቲንግ እና ኦዲት ሙያዎች ያሉበትን ደረጃ ለማዘመን መደረግ ስላለባቸው ጥረቶች በውይይቱ የተካተተ ሲሆን ሁሉም የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን በማበርከት የተጀመረው የካፒታል ገበያ አስተማማኝ እንዲሆን ማድረግ እንችላለን። Accounting scandals in various countries have led to crises in their capital markets, resulting in job losses for thousands of employees, the evaporation of individual pension funds, and significant financial losses for investors. Samrawit Yemaneh (FCCA), a senior manager, and Million Kibret, the managing partner at BDO Ethiopia, explore the history of these scandals globally. They also offer advice on enhancing accounting and auditing practices in Ethiopia to prevent similar crises and develop a robust and vibrant capital market. #bdo #bdoethiopia #accounting #capitalmarkets #esx 03:23 አካውንቲንግ እና ካፒታል ገበያ ምን ያገናኛቸዋል? 08:20 ካፒታል ገበያ ቀድመውን ከገቡ አገራት ምን እንማር? 11:03 የ Enron ካምፓኒ ውድቀት 24:10 የ Arthur Andersen ቅሌት 30:26 የ Worldcom አወዳደቅ 40:55 የ Wirecard ቅሌቶች

Comment