ዉድ ቤተሰቦቼ በህልም ብር ማየት በጣም ጥሩ ከሚባሉት ፍቺ ነዉ በህልም ብር እርዚቅ ገብቻ ጥሩ መተዳደሪያን ያሳያል ቪድዮዉን በማየት ያዮትን ህለም ያሰፈቱ ህለም አብሳሪ እና አሰጠንቃቂ ከፈጣሪያችን የሚላክልን መልእክት ሰለሆነ ህልሞትን ተከታትለዉ ያሰፈቱ