እንዳልክ እብድ መስሎ መንገደኛን ሸለመ|Feta Be Endalk
እንዳልክ እብድ መስሎ መንገደኛን ሸለመ|Feta Be Endalk
#fetabeendalk #abtube #nahitube
ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ ላይ ማስተላለፍ የፈለኩት መልዕክት ሰዎች በዚህ ህይወት ውስጥ ያሉትን ቤተሰቦች ምን ያህል ያግዛሉ እንዲሁም ውስጣቸው ያለውን እውነታ ማን ያዳምጠዋል የሚለውን ለማሳየት እና ከዚህ በኃላ እነሱን መጠጋት እና ማገዝ የሁላችንም ሀላፊነት መሆኑን እንድናውቅ ነው::
አላማዬ ብዙ መልካም ሰዎችን ማፍራት ነው እና ፕሮግራሙን እንድቀጥል የእናንተ መልካም አስተያየት ያስፈልገኛል እና የተለመደው እና የተሰማችሁን መልካም አስተያየት አስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ 🙏
እኔን ለማግኘት👉0914983015👈