MENU

Fun & Interesting

Gaslighters ጋር ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ|አነቃቂዎች ሸውደውናል|አብዛኛው ኢትዮጲያዊ ተስፋ መቁረጥን ለምዷል episode2 #alivepodcast

ALIVE PODCAST 72,462 lượt xem 6 days ago
Video Not Working? Fix It Now

ጋዝላይቲንግ ( የስሜት ማጭበርበር) | ከጋዝላይተሮች እራስዎን ይጠብቁ | ጌታ ዋለልኝ

የእርሶን እውነታ የሚቀይር፣ በራስ መተማመንዎን የሚያደናቅፍ እና በስሜትዎ የሚጫወት ሰው አጋጠጥሞት ያቃል? ይህ መርዛማ የስነ ልቦና ማጭበርበር በግንኙነትዎ፣ በስራ ቦታዎ አልፎ ተርፎም በቤተሰብዎ ውስጥ ሊከሰት ይችላል። በዚህ አስደናቂ የአላይቭ ፖድካስት ክፍል፣ ታዋቂው የክሊኒካል ሳይኮሎጂስት ጌታ ዋለልኝ የሚከተሉትን ቁልፍ ጉዳዮች ይዳስሳሉ፡

✅ ጋስላይቲንግ ማለት ምንድን ነው?
✅ ጋስላይተሮችን ማወቅ እና የሚጠቀሙትን ዘዴዎች መረዳት
✅ የጋስላይተሮች ስነ-ልቦና – ለምን እንዲህ ያደርጋሉ?
✅ የእናቶች ችግር (Mommy Issues) – ህፃናትነታችን እንዴት ህይወታችንን ይተላለፋል?
✅እንዴት መውጣት ይቻላል? እንዲሁም የአእምሮን ጤና ማረጋጋጫ
✅ ከመርዛማ ዑደቶች ነፃ መውጣት: የአእምሮ ጤናዎን እንዴት ይጠብቃሉ?
ይመለከቱ ይማሩ ይታከሙ ይለወጡ .........
💬 ጋዝላይቲንግ አጋጥሞዎታል? እንዴት ተቋቋሙት? ተሞክሮዎን ኮሜንት ላይ ያካፍሉን!

🔥 Gaslighting & Emotional Manipulation EXPOSED! | Protect Yourself from Gas-lighters | Geta Walelegn

Gaslighting is one of the most toxic forms of psychological manipulation, and it can happen in relationships, friendships, workplaces—even within families. In this powerful and eye-opening episode of Alive Podcast, Geta Walelegn, a respected clinical psychologist, returns for a deep dive into:

✅ What gaslighting really is (beyond the buzzword)
✅ How to identify gas-lighters before they destroy your confidence
✅ The psychology behind gas-lighters—why they do what they do
✅ Mommy issues & childhood wounds—how they shape our thinking & relationships
✅ How to break free from toxic cycles & protect your mental health
✅ The way our thoughts shape our lives—and how to take back control

This episode is not just another podcast—it’s a must-watch for anyone who has ever questioned their reality, felt manipulated, or wants to build stronger emotional defenses. Don’t let gaslighting control your life!

💬 Drop a comment: Have you ever experienced gaslighting? How did you deal with it? Let’s create a safe space for discussion!

👀 Watch now & take back your power! 🚀
📢 Don't forget to LIKE, SHARE & SUBSCRIBE! Your support helps us bring more eye-opening conversations like this.

🔔 Turn on notifications so you never miss an episode!

🏫ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች

በ 8% ቅድመ ክፍያ

🏦60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው (እየኖሩበት ወይም አከራይተውት እስከ 20 አመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት)
- ይህን ቪድዮ አይተው ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ዋጋ (ለውስን ቤቶች) ይግዙ
📌ከዚህ በፊት በዲያስፖራ ቁጥር 1 የፈለጋችሁት ካሬ ወይንም ዝቅተኛ ፍሎር ፈልጋችሁ ላጣችሁ ደንበኞቻችን እነሆ ዲያስፖራ ብሎክ ቁጥር 2 ተለቀቀ!

ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም ለጉብኝት
☎️ 09 00 02 50 97

#abrshdreams #mentalhealth #manuplation #mind #phsycology #abrhamfantu #Podcast #amharicpodcast #lifelesson #life #alivepodcast #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #ethiopianpodcast #abrshdreams #lifelesson #mindset #motivation #personaldevelopment #Development #personalgrowth #Growth #podcasts #gaslighting #emotional #emotional #therapy #healing #narcissist #protection

Comment