ከእንግዲህ አልዘፍንም!በንስሃ ተመልሻለሁ|በልጄ ተፈተንኩ|የቀድሞዋን ድምፃዊቷን ምን ገጠማት(@gizemedia1974)#Ethiopia#Elias3 Mar 2025
የዛሬ እንግዳች ከዚህ ቀደም በብዙ ክለቦች እና መድረኮች ላይ ትዘፈን የነበረች ድምጻዊት ነበረች! ዛሬ በንስሃ ወደ ቤተ ክርስቲያን ተመልሳ በብዙ መፀፀት እና መመለስ ውስጥ ነች፡፡ በሕይወት ኑረት መካከል ባለቤቷ ከሞተ በኃላ ልጆቿን ለማሳደግ ብዙ መከራ እና ስቃይ አይታለች፡፡ዛሬም የደረሰች ተምራ ፣ተመርቃ ስራ ጀምራ የነበረች ልጅ ሰዎች ምን እንዳስነኩባት ሳይታወቅ ታሞ ፀበል ትገናለች፡፡ ሙሉ ታሪኳን ይከታተሉ!!(@gizemedia1974)