MENU

Fun & Interesting

የግራፊክ ዲዛይን ጥያቄ እና መልስ | Graphic Design Q&A

Mataniah Tedla 62,414 2 years ago
Video Not Working? Fix It Now

በዚህ ቪድዮ ላይ በግራፊክ ዲዛይን ላይ የጠየቃችሁኝን ጥያቄዎች በሙሉ የምመልስላችሁ ይሆናል፤ እንዲሁም ስላዘጋጀውት የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ ያለውንም ነገር አሳውቃችውሃለሁ Time Stamps 0:00 Introduction 1:10 ግራፊክ ዲዛይን እንዴት መጀመር እችላለሁ? ለግራፊክ ዲዛይን የሚሆን አሪፍ ኮምፒዩተር መግዣ ብር የለኝም? ምን ላድርግ? ምን ትመክረኛለህ? 3:16 የትኛውን ላፕቶፕ ለግራፊክ ዲዛይን ጥሩ ነው? Gaming Laptops: https://t.me/F1computerETH 3:45 ግራፊክ ዲዛይን እንዴት መማር እንችላለን? 4:09 ሞካፕ ምን እንደሆነ እና እንዴት እንደሚሰራ ነፃ የሆኑ ሞካፕዎችን ከየት ነው የምናገኘው? ቪድዮብትሰራልን 4:40 Mockup Design: https://www.youtube.com/watch?v=FrVLwcQWFkA&t=4s 4:45 ግራፊክ ዲዛይን ለመማር ጊዜ የሚፈጅ ነው? ይከብዳል? 5:14 ዋና የሚባለው የግራፊክ ዲዛይን ኮንሰብት ምንድን ነው? እንደ አንድ ግራፊክ ዲዛይነር መሰረታዊ የሚባሉ ምን ዓይነት ክህሎቶዎች ሊኖሩን ይገባል? 7:26 የትኛው ኮምፒዩተር ለግራፊክ ዲዛይን ጥሩ ነው? ላፕቶፕ ወይስ ዴስክቶፕ 7:36 Laptop Vs. Desktop፡ https://www.youtube.com/watch?v=9x-C9VTDvZo&t=433s 8:08 አሪፍ የምትለው ት/ቤት ለግራፊክ ዲዛይን የት ነው? 9:02 ለሎጎ ዲዛይን ምን ያህል እናስከፍል? ክላየንቶችን እንዴት ማግኘት እንችላለን? 10:40 የራሳችንን ሞካፕ እንዴት መስራት እንችላለን? 10:58 Mockup Design: https://www.youtube.com/watch?v=tA_mSPQKVvw&t=12s 11:02 በምን ያህል ጊዜ ግራፊክ ዲዛይነር መሆን እችላለሁ? 12:19 ግራፊክ ዲዛይን ሥራ እንዴት እናገኝበታለን? 13:42 ግራፊክ ዲዛይን መማር የምንችልበት ነፃ ድረ-ገፅዎችን ብትጠቁመን እና የዩቲዩብ ቻናሎች 14:09 Graphic Design YouTube Channels: https://www.tiktok.com/@mataniah_tedla/video/7021923926800436486 14:28 አሁን ላይ የምትጠቀመው ዴል ላፕቶፕ ስንት ገዛኅው? እና ስፔስፊክሽኖቹን ብትነግረኝ? 15:09 ስንት ዓመት ላይ ነው ለግራፊክስ ኮምፒዩተር የገዛኅው? ዴስክቶፕ 16:24 ግራፊክ ዲዛይን መጀመር እፈልጋለሁ ገና የመጀመሪያዬ ስለሆነ ከምን እንደምጀምር አላወኩም? 17:34 ለሎጎ ዲዛይን ሀሳብ ወይም ሪሰርች የምናደርገው እንዴት ነው? 17:57 Logo Design – Start to Finish: https://www.youtube.com/watch?v=Vrzs4s1YAoU 18:12 አንድ ድርጅት ሙሉ ብራንድ አይደንቲቲ ይፈልጋል ማለት ምን ማለት ነው? ብራንድ ጋይድላይን ምንድን ነው? ብራንድ ቡክ ምን ማለት ነው? ብራንድ ኪት ምንድን ነው? ኢሜል ሲግኔቸር ምንድን ነው? ለአንድ ድርጅት ሙሉ የግራፊክ ዲዛይን ሥራ ለመስራት መካተት ያለባቸው ዋና ዋና ነገሮች ምንድን ናቸው? ሎጎ ምናምን እያልን ብንዘረዝር 21:06 አንተ ይቀላል ብለህ ያሰብከውን አስተምረን ስለ ቪድዮ ኤዲቲንግ እንደ ባለፈው ቪድዮ ኤዲቲንግ አሰራር ሌላ ቪድዮ ብትሰራልን ቲፕ ነገር እና መሰረታዊ የሚባሉትን ስለ አዶቤ ፕሪሜር ፕሮ ይበልጥ ብትሰራልን 21:20 How I Make My TikTok Videos: https://www.youtube.com/watch?v=CMcrEJOHGG0&t=16s 21:33 የግራፊክ ዲዛይን ፖርትፎሊዮ የምንሰራበት ድረ-ገፅ ብትነግረን? 22:35 ለግራፊክ ዲዛይን የተለየ እውቀት ያስፈልጋል? ከኢንተርኔት ላይ ቴምፕሌቶችን ወይም ፋይሎችን እያወረድን ብንሰራስ? 23:36 አዶቤ ኢሉስትሬተር ሌየር ሳይዝ እና መጨረሻ ላይ እንዴት ሴቭ እናደርጋለን? 24:04 ስለ መፅሔት (Magazine) ዲዛይን ፕሮሰስ ስራልን? 24:23 ግራፊክ ዲዛይን እንዴት ወደ ቢዝነስ እንደምንቀይረው ብታብራራልን? 25:23 ፎቶ ማኑፑሌሽን እንዴት እንደሚሰራ ብታሳይን? 25:35 እንዴት በአዶቤ ፎቶሾፕ ፎቶ ሪዞሊውሽን ማሳደግ እንችላለን? 25:52 What is Megapixel: https://www.youtube.com/watch?v=rScV1M21_tk 26:46 ፕሪምየር ፕሮ ላይ ዙምኢን እና ዙምአውት እንዴት መስራት እንደምንችል ብታሳይን? 27:04 How I Make My TikTok Videos: https://www.youtube.com/watch?v=CMcrEJOHGG0&t=16s 27:10 የግራፊክ ዲዛይን ሶፍትዌሮችን ከየት ማውረድ እንችላለን? 28:13 እንዴት በግራፊክ ዲዛይን ፊሪላንስ እያደረግን መስራት እንደምንችል ብታሳየን? 28:55 በድሮ ቨርዥን ፎቶሾፕ እንዴት የሰው ፎቶ ትራንስፓረንት እንደምናደርግ ብታሳየን? 29:35 ገና ጀማሪ ነኝ የመጀመሪያዬ ስለሆነ ከምን እንደምጀምር አላወኩም 30:10 ጀማሪ ነኝ ከየትኛው ሶፍትዌር ልጀምር ማወቅ ያለብኝ መሰረታዊ ነገር ምንድን ነው? 31:05 ግራፊክ ዲዛይን መማር እፈልጋለሁ ስዕል መሳል ላይ ጎበዝ አይደለሁም? 31:42 ግራፊክ ዲዛይን ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ዋጋ አለው? በአጠቃላይ ምን ማለት እንደሆነ ብትነግረን? 33:35 ታምኔል አሰራር በሞባይል እንዴት እንደሆነ አሳየን? 34:09 How to Make EPIC YouTube Thumbnails: https://www.youtube.com/watch?v=rzF67UfXQzY 34:19 How to Make Reaction Video Thumbnails: https://www.youtube.com/watch?v=iukucohoxYM&t=832s 34:28 ሙሉ ኮርስ ስራልን 34:45 UniZaf: https://unizaf.com/ 35:08 Conclusion ------------------------------------------------------------------------------------------ Social Media: Instagram: https://www.instagram.com/mataniahtedla/ TikTok: https://www.tiktok.com/@mataniahtedla Telegram: https://t.me/mataniahtedla Facebook: https://web.facebook.com/mataniahtedla LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/mataniahtedla/ Twitter: https://twitter.com/mataniahtedla ------------------------------------------------------------------------------------------ Audio Credits: Background: I Am OK - Vishmak Audio Library Release ------------------------------------------------------------------------------------------------------------- SUBSCRIBE FOR MORE VIDEOS #graphicdesign #freelance #graphicdesigner

Comment