© danielharg has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to danielharg.
Copyright ©2020: danielhargሂወቴን የቀየረ ታላቅ ስብከት ነው ከ ሰኬም ያወጣኝ አምላክ ይክበር ይመስገን እንዲሁም ለመምህር በጋሻው እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጸጋዉን ያብዛልህ" የቀደሙዉን ፍቅር የተዉክ ሁሉ ና ተመለስ እግዚአብሔር ይወድሃል" ትንቢተ ኤርምያስ 8፥4 " እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የወደቁ አይነሡምን? የሳተስ አይመለስምን?"
እና እስቲ ሁላችንም በቅንነት እናድምጠው የቅዱሳን አምላክ ልቦናችን ይክፈት አሜን !!