How to Select Foundation Types || ፋውንዴሽን እንዴት እንመርጣለን?
ፋውንዴሽንን ለመምረጥ የአፈርን አይነቶች ለይቶ ማወቅና ከአፈሩ አይነት አንጻር ተስማሚ የሆነውን
ፋውንዴሽን መምረጥ ይኖርብናለ፡፡ይህንንመ ለመረዳት የአፈር አይነቶች ተገልትሽዋል ክዚህም በተጨማሪም
ፋውንዴሽን አይነቶች ተብራርተዋል እንዲመለከቱት ተጋብዘዋል፡፡
ፒዲኤፍ ዶክመንት ለማውረድ የታችኛውን ሊንክ ይጠቀሙ፡
Telegram channel Link: t.me/osirusrising