ይህ ቻናል @tewahedodocumentary በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚነገሩ አስተማሪ ታሪኮች በትረካ መልክ የሚቀርቡበት ቻናል ነው፡፡ ይህም " *እግዚአብሔር እንዴት ይፈርዳል* " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መንፈሳዊ ትረካ አስተማሪ ታሪክን የያዘ ትረካ ነው፡፡ ቻናላችንን *SUBSCRIBE* በማድረግ እኛን እየደገፋችሁ ሌሎችም መንፈሳዊ ትርካዎችንና ተጨማሪ መርኃ ግብራትን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
#eotc #ethiopia #orthodox #eotcdocumentary
#like #share #subscribe
አብራችሁን ስለሆናችሁ በድንግል ማርያም ስም እናመሰግናለን፡፡