የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያብራራውን መሳፍንት ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መሳፍንት ላይ፣ እስራኤላውያን ከእግዚአብሔር መሸሽ የሚያስከትለውን መዘዝ ይጋፈጣሉ። እግዚአብሔር በዐመፅ፣ በንስሓ እና በተሐድሶ ዑደት ውስጥ የሚያልፉ መሳፍንትን ያስነሣል።
#BibleProject #Bible #መሳፍንት
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ