በዚህ ልዩ ክፍል ላይ አብሮን ቆይታ ያድረገው ታዋቂው ተዋናይ እና የኪንግ አድቨርት መስራች ኪንግ(የኋላእሸት) ነው። ከተዋናይነት ወደ ፊልም እና ወደ ማስተዋወቂያ ሰራዎች እንዴት እንደገባ እንዲሁም ስኬታማ የማስታወቂያ ድርጅት እንዴት እንደገነባ ይጋራናል። ስለ ፈጠራ ኃይል እና ስለ ንግድ እድገት እንዲሁም ስለቤተሰብ ጠቃሚ ምክሮችን ያቀርባል። ይህን ድንቅ ፖድካስት ይመልከቱ፣ ያትርፉ፣ያጋሩ እንዲሁም ሰብስክራይብ ያድርጉ!!!!
Meet King /Yhualaeshet ,the brilliant mind behind King Advert, one of the most successful advertising companies out there! In this episode, we dive into his journey from being an actor to a creative director leading the way in film promotions. King opens up about how he’s built a thriving business in the advertising and media industry, shares tips on growing an advertising business, talks about the power of creativity in everything he does, family and relationship. Whether you’re an entrepreneur looking for inspiration, a fan of the film world, or just curious about what it takes to have a successful career, this is a conversation you don’t want to miss
Time stamp
0:00 Intro
1:42 እንተዋወቅ (ስምህን ማን አወጣልክ)?
2:42 መዘጋጀት ለምን ይጠቅማል ?
5:27 ድህነትን እንዴት ተረዳኸው?
8:24 ከልጅነትህ ምን ይናፍቅሃል ?
10:34 እንዴት ወደ ማስታወቂያ ገባህ?
19:00 የመጀመሪያ ማስታወቂያ እንዴት ተሰራ?
30:14 ሃብት (Generational wealth) እንዴት ይገነባል?
35:28 ሰዓትን ማስተር ማድረግ እንዴት ይቻላል ?
40:28 ማይንድሴታችንን እንዴት እናስተካክል ?
52:21 ጠንክሮ መስራት ወይስ በብልሃት መስራት?
57:49 ምን ያህል ማስታወቂያ ሰራክ?
1:00:53 ኢንተርናሽናል ገበያ ላይ ገብተህ ስትሰራ ምን ተሰማክ?
1:03:41 ሶሻል ሚድያ ገበያውን የመቆጣጠር አቅም የሚኖረው ይመስልካል?
1:21:37 በመጀመሪያ ተጽኖ መፍጠር( First impression) እንዴት መሆን አለበት?
1:39:54 ላንተ ምትሆነውን እንዴት መምረጥ ይቻላል?
1:59:13 መቼ ማግባት ታስባለክ?
#ethiopianpodcast #abrhamfantu #podcast #amharicpodcast #abrshdreams #lifelessons #family #advertising #motivation #business #mindset #life #marketing #fyp #abrshdreams