MENU

Fun & Interesting

የጠፋቸው እናቴ በቁርአን ተፈወሰች! #life #dinklejoch #comedy #eshetumelese #love #lovestory

Donkey Tube 13,316 lượt xem 23 hours ago
Video Not Working? Fix It Now

📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት በ 0975516360 ወይም ከታች ያለዉን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
https://storm-visage-37a.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a?pvs=4

Let's Go ….. 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
https://www.youtube.com/@comedianeshetu

የዛሬዋ የአንድ ሰው ሕይውት ባለታሪካችን መኪያ እጅግ ትለያለች:: ተወልዳ ያደገችው ወንጂ ከተማ ሲሆን በልጅነት አቅሟ ከ ዕድሜዋ በላይ ፈተናወችን ተጋፍጣለች ፤ በልጅነቷ እናቷ ጠፍታባት ሠፈር ለሠፈር እየዞረች ነበር የምትበላው ፤ አንድ ቀን የ ካቶሊኮች ግቢ ውስጥ ገብታ የእሮቃ ፍሬ እየለቀመች እየበላች ባለችበት ሁኔታ አንድ ፈረንጅ ዓይቷት ይመጣ እና ምን እንደሆነች ይጠይቃታል እሷም እናቷ እንደጠፋችባት ትነግረዋለች ፤ እሱም እንደሚያግዛት ቃል ገብቶላት ፀጉራ ቆስሎ ስለነበር ያሳክማታል ፤ ምግብ የተለያዩ ነገሮችን ይረዳታል እናቷም ከጠፋችበት ትመጣለች ፤ ቤታቸው በደስታ ያነባሉ ፈረንጁም ዕርዳታውን ቀጠለ ቤት ሠራላቸው ላም ገዛልስቸው ፤ ከጊዜ በኋላ መኪያን ወደ ውጭ ይዣት ልሒድ ሲላት እናቷ አይሆንም የዓይኔ ማረፊያ ናት አለችው ፤ እሱም ከዛ በኋላ ዕርዳታውን አቆመ መኪያም እንደገና ወደ ችግር ወደቀች ቤተሰቦቿ ሳያውቁ ሠፈር ለሠፈር እየዞርች እየለመነች ቤተሰቦን ማገዝ ጀመረች። አንድ ቀን ታክሲ ውስጥ አንቺ የምትለምኝው ልጅ አይደለሽ አለቻት መኪያም ደንግጣ አይደለሁም አለቻት ፤ እናቷም ደንግጣ ጠየቀቻት አይደለሁም አለች ፤ ከዛ እሷ እንደሆነች ታወቀባት። እናቷ በጣም ተናዳባት ወደ ቤት ሔዱ መኪያም እውነቱን ተናገረች ፤ "ምንም አማራጭ ስለሌለኝ ነው መለመን የጀመርኩት" አለቻት እናቷም ተረዳቻት ፤ ከዛ በኋላ ከእናቷ እና ከ ወንድሞ ጋር የተለያዩ ሥራዎችን መሥራት ጀመሩ። መኪያ ወደ ዓረብ ሀገር የምትሔድበትን ዕድል አግኝታ ሔደች 2 ዓመት ቆይታ ተመለሰች ፤ የእናቷን ቤት በጣም አርጅቶ ስላገኘችው መሥራት አለብኝ ብላ ተመልሳ ወደ ዱባይ ሔደች ለእናቷ ቤት ሠራችላት ዱባይ ውስጥ ለሚካኤል ዝክር ተጠርተው ከተዋወቀችው ሰው ጋር ፍቅር ጀመረች ልጅ ወለደች ከወለደች በኋላ ያልጠበቀችው ነገር ገጥሞት ወደ ሀግሯ ተመለሰች። ምን አጋጥሟት ይሆን በቪዲዮው መጨረሻ ታዩታላችሁ።



Join us as we delve into the extraordinary life of Mekia, a young girl from Wenji whose resilience and determination shine through her challenges. Orphaned at a young age, Mekia's journey takes unexpected turns—from wandering the streets and facing hardship to receiving help from a kind Frenchman who transformed her life.

After reuniting with her mother and finding stability, Mekia's life takes her to an Arab country for work, where she builds a new life and finds love. But after giving birth, she faces unforeseen challenges that lead her back to her roots.

In this video, we explore Mekia's remarkable story of survival, love, and the bonds of family. Discover how she overcame obstacles, the lessons she learned along the way, and what ultimately brought her back home.

👉 **Watch till the end to see the powerful conclusion of Mekia's journey!**


Stay updated with all new uploads!🔔

✅Follow and Subscribe us on
Facebook: https://web.facebook.com/eshe.melesse
Instagram: https://www.instagram.com/comedian.eshetu/
TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese?lang=en
Donkey English https://www.youtube.com/@Donkeyenglish
Donkey Afaan oromoo https://www.youtube.com/@DonkeyTubeAfanOromo
Donkey በጎ https://www.youtube.com/@Donkeybego
Donkey Tube Academy https://www.youtube.com/@donkeytubeacademy
📌Contact us Donkeytube2017@gmail.com

#Inspiration #Resilience #OvercomingAdversity #FamilyBonding #JourneyToSuccess #LifeChallenges #LoveAndHope #FindingHome #ChildhoodStruggles #Empowerment #StoriesOfSurvival #CommunitySupport #LifeTransformation #DreamsComeTrue #Courage #HeartwarmingStory #LifeLessons #PersonalGrowth
#lifejourney #InspiringStories #AddictionRecovery #LoveAndHope #Transformation #TrueStory #HeartCondition #SecondChances #PrisonToPurpose #Resilience #LifeChangingMoments #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry
#ethiopianmom #orthodox #2025 #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake #parishilton #caryelwes #tinaknowles #standupcomedi #usa #america #funnycomedy #ethiopiacomedy #በስንቱ #CNN #worldnews #london #english #habesha #church
#Inspiration #livestream #መቄዶንያ #ቢንያምበለጠ

Comment