ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀያ አምስተኛ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከወጣት ፅናት ዘሪሁን ጋር እጅግ በጣም ጠለቅ ያለ ውይይት ያደርጋል::
ፅናት በጉስቶ በጥላ ሶሪት እና ጋርደን ኦፍ ኮፊ ተቀጥራ ሰርታለች::በስራዋ ልምድ ካገኘች በኃላ አሁን ደግሞ ተሞክሮ የተሰኘ የቡና ቅምምስ ያለው ማዕከል ከፍታለች::
ሙሉ ፖድካስቱን ተከታተሉ::