Mezmure Dawit (Psalms) መዝሙረ ዳዊትን በየዕለቱ አንብብ ከመከራ ትወጣለህ፤ ከፈተናም ትጋረዳለህ፤ መልካምም ይሆንልሃል። ''ምስጋናን የሚሰዋ ያከብረኛል ፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ" መዝ 49፥23