This Episode of Ankets 29 Podcast We have Leyuworke Mohammed . This might be the most interesting Episode yet as we share a laugh with the fashion icon her self being her self and not holding back . As she is a long time fan of Saq central we talked about the Upcoming event , Friendship , Relationships , Family and Her growing brand . Not only she is Gorgeous but the way she understand certain things are something we can all learn from . We are still open to answering any questions you have just join our conversation in the comment section . As always thank you for SHARING and SUBSCRIBING to our channel .
በዚህ የአንቀጽ 29 ፖድካስት ክፍል ይዘንላችሁ የቀረብነው ልዩወርቅ ሞሐመድን ነው ። በዚህ ክፍልም በነበረን ቆይታ ከፋሽን ልዕልቷ ጋር በሳቅ ስንፈርስ ቆይተናል ። ረጅም ጊዜ የሳቅ ሴንትራል ተከታታይ እደመሆኑአ መጠን ስለመጪው የሳቅ ሴንትራል ምሽት ፣ ቤተሰብ ፣ ጓደኝነት ፣ ፍቅር እና እያደገ ስላለው መለያዋ እና ማንነቷ አውርተናል ። ከቁንጅናም አልፎ ግረም አስተሳሰብ ከተሰጣትልዩ ብዙ ልንማር እንችላለን ። ግሩፓችንን ተቀላቅለው ያሎትን ጥያቄ እና ሀሳቦትን በComment ላይ ይግለፁልን። Like እና SUBSCRIBE ስላረጉ እናመሰግናለን።