ኒቸ እና ዶስተዬቭስኪ ዘመናዊነት ስለሚፈጥራቸው ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው Nietzsche Dostoyevsky #ሳይኮሎጂ #consciousness #habesha
ሁለቱ የምድራችን ክስተት የሆኑ ታላላቅ የጥበብና የፍልስፍና ሰዎች ዘመናዊነት በሰው ልጅ ላይ ያመጣውን የመንፈሳዊና ስነ-ምግባራዊ የመበስበስ በሽታ ከመለየት ባለፈ መንስኤውን ነቅሶ በማውጣት በየግላቸው የደረሱበትን መፍትሄ እያነፃፀርን እንዳስሳለን።
የቴሌግራም ቻናላችንን ሊንክ እነሆ...
https://t.me/Fruit_oflife