MENU

Fun & Interesting

አራተኛው ደርስ || አል ሐረካት/አናባቢዎች || የonline ተማሪዎች በጠዋት ፈረቃ || Class 7 - Group A || አል ሙኒር የቁርኣን አካዳሚ

Video Not Working? Fix It Now

የቁርኣን ንባብ ትምህርት ከአል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ ጋር 📌 የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች - አል ቃዒደቱ ኑራኒያህ (ለጀማሪዎች) - በተጅዊድ የቁርኣን ንባብ - የቁርኣን ሒፍዝ 📍ከዚሁ ጋር ተያይዞ - ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ለጀማሪዎች) - ልዩ የተጅዊድ ትምህርት (ቁርኣንን ማንበብ ለሚችሉ) - ገደብ ያላቸው የተጅዊድ ኮርሶች 🔹ለልጆች ; ለሴቶች ; ለወንዶች 🔹በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ በሙሉ 🔹በዙም በዋትስ አፕ በቴሌግራም - እኛ ጋር ሲማሩ ጥራት ያለው ትምህርት እና እውቅና ያለው የምስክር ወረቀትንም ያገኛሉ! 📍ለመዝገብ በ ስልክ ቁጥር +251 91 404 2804 +251 91 489 8979 +966 50 410 3286 በዋትስ አፕ ; ቴሌግራም ; እንድሁም ቀጥታ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ:: ©️Al Munir Quranic Academy- አል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ

Comment