#mezmur #አዲስ_ዝማሬ #mezmurorthodox
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
በዓምደ ብርሃንህ ተውበህ
በዜማ ደቦ ተከበህ
ድንገት ስትመጣ ጌታዬ
ካንተ ጋራ ነው እጣዬ
ልታመን በሚያድነው ስምህ
ላንግስህ በልቤ ልሹምህ
በአይኔ ፊት የጋረደኝ አዚም
ተገፏል ባፈሰስክልኝ ደም
ላይጨልም አስፈሪው ጨለማ
ተውጧል በብርሃንህ ግርማ
ከእንግዲህ መማላለሻዬ
ዳናዬ ፅድቄ ነህ ፋናዬ
ልትወስደኝ ልታኖረኝ ሰማይ
ትመጣለህ የህይወቴ ሲሳይ
ዘላለሜን ፊትህን እያየሁ
ካንተ ጋራ መኖር ናፍቄያለሁ
ርግቤ መደምደሚያ ሆይ
ፍካቴ የማትጠልቀው ፀሐይ
ከንፈር ማር ያንጠባጥባል
መዳፍህ ምህረትን ያዘንባል
ሲመሻሽ ያልተውከኝ ወገኔ
ማን አለ ካንተ በቀር ለእኔ
ማይገልፁህ የቃላቴ ጉልበት
አንተ ነህ የመኖሬ ውበት
ልትወስደኝ ልታኖረኝ ሰማይ
ትመጣለህ የህይወቴ ሲሳይ
ዘላለሜን ፊትህን እያየሁ
ካንተ ጋራ መኖር ናፍቄያለሁ
በድምፅህ ልነሳ ከአልጋዬ
የያዘኝ ኅይለኛውን ጥዬ
ሳይጨልም ጀንበር ሳትጠልቅ
መድህኔን አንተን ልጣበቅ
ሳይከብበኝ ዋይታና ሐዘኑ
ረፍዶ ሳይመሽብኝ ቀኑ
ለት ተዕለት ልበል ማራናታ
ይመጣል ምጠብቀው ጌታ
ልትወስደኝ ልታኖረኝ ሰማይ
ትመጣለህ የህይወቴ ሲሳይ
ዘላለሜን ፊትህን እያየሁ
ካንተ ጋራ መኖር ናፍቄያለሁ
ካንተ ጋር በሚመጣው አለም
ፈቅደሃል እንድኖር ዘላለም
ወድደኸኝ አለም ሳይፈጠር
አትፈቅድም በምድር እንድቀር
ናፍቆቴ ናልኝ እልሃለሁ
ፊት ለፊት ላይህ ጓጉቻለሁ
በአንድነት ከቅዱሳን ጋራ
ናፈቅኩኝ ስምህን ልጠራ
ልትወስደኝ ልታኖረኝ ሰማይ
ትመጣለህ የህይወቴ ሲሳይ
ዘላለሜን ፊትህን እያየሁ
ካንተ ጋራ መኖር ናፍቄያለሁ
#zemari_solomon_abubeker
#Church Choir Song, #Gospel Music,
#Christian Worship #Spiritual Songs,
#Choir Performance, #Church Music, #Praise and Worship, #Worship Songs 2025,
#Inspirational Music, #Faith Music,
#African Gospel Choir, #Ethiopian Church Music,
#Traditional Christian Songs,
#African Worship Songs, #Global Christian Songs,
#Best Choir Songs, #Uplifting Christian Music,
#Sunday Worship Songs, #Gospel Music from Africa,
#Worldwide Worship, #Soulful Music,
#Heartfelt Worship, #Peaceful Gospel Songs,
#Inspiring Choir Performance, #Heavenly Music,
#OrthodoxSongs #EthiopianMusic #EritreanMusic #GospelMusic #LivePerformance #ChristianMusic #Worship #EthiopianOrthodox #EritreanOrthodox #Inspiration #FaithMusic #SpiritualSongs #AfricanGospel #EthiopianTradition #EritreanCulture #WorshipSongs #GospelOfJesus #OrthodoxFaith #AmharicSongs #TigrinyaSongs #Blessings #SpiritualJourney #ChristianFaith #new_orthodox_mezmur
#OrthodoxSongs #EthiopianMusic #EritreanMusic #GospelMusic #LivePerformance #ChristianMusic #Worship #EthiopianOrthodox #EritreanOrthodox #Inspiration #FaithMusic #SpiritualSongs #AfricanGospel #EthiopianTradition #EritreanCulture #WorshipSongs #GospelOfJesus #OrthodoxFaith #AmharicSongs #TigrinyaSongs #Blessings #SpiritualJourney #ChristianFaith #AfricanMusic #EthiopianCulture #eritreanher #ChristmasSong2025
#JesusIsBorn #EthiopianChristmas
#OrthodoxChristmas#ChristianMusic
#EthiopianChristianSong #AmharicChristmasSong
#WorshipJesus#GospelMusic2025 #OrthodoxMusic
#ChristmasWorship #NativityOfChrist #EritreanOrthodoxMusic#EthiopianChurchMusic
#ChristianWorship2025#Wudase Media# wudase_media #wudase_mezmur #ortodoxo #Ethiopian_Orthodox_Mezmur #የማለዳ #Chrstian_Mezmur #Mahbere_Kidusan #Eotc_Tv
#Adonis_Zema #Chernet_Senai #ማኅቶት ቲዩብ _Mahtot_Tube #ቤተ_ቅኔ Bete_Qene #የእመቤታችን_መዝሙር #Agape_Ze_Ortodox ቀሲስ_አሸናፊ_ገብረ_ማርያም #Melken_Kebede #mezmur__Orthodox_Christian #zemarit_tsigereda_tilahun #ዘማሪት #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #Zemari_Abel_Mekbib #New_Orthodox_Mezmur #amazing_Mezmur #zemarit_tirhas #ዘማሪ_ሰለሞን_አቡበከር #zemari_solomon_abubeker_official #ሃዲስ_ኪዳን_ዘኦርቶዶክስ_Zemare_Hawaz_Tegegne #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #Rama_tube #Samson_Negash #Mulken_Kebede #Zemenay_Gosaye_Official #Gashaye_Melaku #Zemarit_Tirhas #Tabor ታቦር Tube #Memher Mehreteab Asefa #Et Art media #AwutarTube #Quanquayenesh Media #Seifu ON EBS #Donkey Tube #ቀደሜጸጋ ሚድያ Kedametsega Kedia #donkey tube #አሜን ቲዩብ #finote_Tsidk #diakon #diakoniamultimedia #mezmurorthodox#ወምድርኒ #ትንሳኤ #አማን_በአማን #ተነስቷ_ጌታ #የለም_በመቃብር