ቁርአንን በተጅዊድ ለጀማሪወች | ሱረቱ ቁረይሽ | Quran in Tajweed for beginners Surat Al-Quraysh / በወንድም #ሰኢድ_አደም_አሊ
🌹: عن معاوية بن أبي سفيان رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : «من يُرِدِ الله به خيرا يُفَقِّهْهُ في الدين».
🌹: ሙዓዊያ ቢን አቢ ሱፍያን በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልክተኛ ሰ.ወ.ሰ እንዲህ ብለዋል (አላህ መልካምን የፈለገለትን ሰው ዲኑን እንዲማር
ያደርገዋል) ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል ኑና ዲናችንን አብረን እንማር
ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን የምንለቃቸዉን ትምህርቶች ተካፋይ ይሁኑ
ዩቲዮብ ቻናል
https://youtube.com/@iiqratube38?feature=shared
ትሌግራም
https://t.me/iiqra38
ዋትሳፕ
https://chat.whatsapp.com/IcMBBa8F3C8BOe6pBh1QtT
በኢሞ
ለሴቶች ብቻ ቁረአንን በተጅዊድ መቅራት የምትፈልጉ እዲሁም ቃኢዳን እየገባቹህ መቅራት ትቺላላቹህ.
! https://s.imoim.net/9Oxklj?from=copy_link