MENU

Fun & Interesting

Research Gap እንዴት መለየት ይቻላል? How to identify research gap?

Video Not Working? Fix It Now

አዲስ ጥናት ለመስራትም ሆነ ከዚህ በፊት ከተጠኑ ጥናቶች በመነሳት አዲስ ነገር ለመጨመር እና ጥሩ ጥናት ለማከናወን Research Gap የሚለይባቸው በርካታ አማራጮችን አስቀምጫለሁ እስከመጨረሻው ተጠቀሙበት ሌሎችም እንዲጠቀሙ አጋሩ። ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት... Phone፡- 0913-24-39-56 Email: - [email protected] Facebook: - /economistwasyhun ​ Telegram: - https://t.me/WaseAlpha​

Comment