Seifu on EBS: "የደሀ አባት የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አድናቂ ነኝ" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 3 | Abiy Ahmed
በክፍል 3 ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የበዓል ቆይታ ሰይፉ ፋንታሁን ካነሳቸው ጥያቄዎች ውስጥ ….
በፕሮቶኮል ምክንያት መሄድ ያልቻሉበት ቦታ አለ?
የአረብ ሀገራት ገንዘብ ሲረዱ አንዳንድ ሰዎች ከጀርባው የሆነ ነገር ይኖራል ብለው ይፈራሉ?
ሰው ኑሮውን እንዲወደው ምን እየተሰራ ነው?
የጠ/ሚኒስቴርነት ደሞዝ በቂ ነው ከስራው ጋር?
ወደ ኖርዌይ ሲሄዱ የአውሮፕላን ክፍያ በግልዎ ከፍለው ለምን ሄዱ ?
የኖቤሉን ሽልማት በምን ላይ ያውሉታል?
ስለ እኔ ፕሮግራም አስተያየት ቢሰጡኝ?
የሰላም የኖቤል ሽልማትን ማሸነፍ የቻሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረጉት የበዓል አዝናኝና የቁምነገር ቆይታ ክፍል 3 | Prime Minister of Ethiopia D/r Abiy Ahmed interview on Seifu Show Part 3 "የደሀ አባት የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አድናቂ ነኝ" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 3
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS