MENU

Fun & Interesting

Selam Desta - አልደራደርም [ New Ethiopian Gospel Song 2020_2021 ]

Selam Desta Official 363,928 lượt xem 3 years ago
Video Not Working? Fix It Now

#Selam_Desta #New_Ethiopian_Gospel_Songs_2020/2021

Selam Desta
አልደራደርም
New Ethiopian Gospel Song 2020/2021, new Ethiopian gospel songs this week,


ሀይማኖቴን እምነቴን አንተን ጌታ
ከላይ አንዴ ያገኘሁ የኔን ቤዛ
የአምላኬን ፀጋ በመሰሰን አልለውጥም
ንጉሴን አንተን ኢየሱሴን አልክድንም

ሀይማኖቴን ማህተቤን አንተን ጌታ
ከላይ አንዴ ያገኘሁ የኔን ቤዛ
የአምላኬን ፀጋ በመቅለል አልለውጥም
ንጉሴን አንተን ኢየሱሴን አልክድንም


አልደራደርም ባንተ ጉዳይ
እንደ ቀልድ አላይም የሆንከውን መስቀል ላይ
ከአብ ዘንድ ያገኘሁ ውዱ ስጦታ
አንተ ነህና የእኔ ጌታ


በመረቀልን በአዲስና በህያው መንገድ
ወደ ቅድስቲቱ በኢየሱስ ቀርበን
የእውነትን እውቀት ከአገኘን ወዲህ
ወድን በሐጢአት እንዴት እንፀናለን
ወደን ሐጢአትን እንዴት እናደርጋለን


አንደራደርም ባንተ ጉዳይ
እንደ ቀልድ አናይም የሆንከውን መስቀል ላይ
ከአብ ዘንድ ያገኘንህ ውዱ ስጦታ
አንተ ነህና የእኛ ቤዛ

Comment