MENU

Fun & Interesting

‘ሴቶች...ሲያጌጡ ይመላለጡ.. ለንፁህ ቆዳ ልዩ መላ’ | Silegna | ስለኛ | Elsa Asefa | ኤልሳ አሰፋ | ወ/ሮ ሰብለ ተስፋዬ

Video Not Working? Fix It Now

#Silegna #ስለእኛ #Elsa_Asefa #SilegnaRadioShow #Fashion #ፋሽንእናውበት ወ/ሮ ሰብለ ተስፋዬ የስነውበት ባለሙያ ናት ፡ ከ20 አመት በላይ የፊት ቆዳ አጠባበቅ ላይ ስትሰራ ፡የአየር ሁኔታ ለውጥ ፡ ኬሚካሎችን በብዛት መጠቀምና የጸሃይ መከላከያ አለመጠቀምን የመሳሰሉ ችግሮች በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ በብዛት በፊት ቆዳና አንገት ላይ የምታያቸው ችግሮች መሆናቸውን ታነሳለች፡ በቆይታችን ቆዳን ለማንጣት እና ለመቅላት በሚል በሚቀቡ ፡በሚዋጡ እና በተለያየ መንገድ በሚወሰዱ ኬሚካል የተጎዱ ሴቶች ሁኔታ አሳሳቢነትን እንዲሁም ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ጥራጥሬና ፍራፍሬዎችን በመጠቀም ቆዳን መንከባከብና ውበትን እንዴት መጠበቅ እንደሚቻል የተለያዩ ጥቆማዎችን ሰጥታናለች፡ እንድትከታተሉን ጋብዘናችሗል መልካም ቆይታ።

Comment