ሰላም ውድ የ ችናሌ ተከታታዮች በዛሬው ቪዲዮ ጃፓን ላይ ትልቁ የ ኤለክትሮኒክስ ሾፕ የሆነውን yodobashiakibaን የማስጎበኛችሁ ይሆናል።ቪዲዮው ከተመቻችሁ የተለመደውን ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ።#yodobashiakiba #ጃፓን #smartphone #ethiojapan #ethiopian