እግዚዓብሔር ከእኛ የሚፈልገው ጥረታችንን ነው፡፡ ለመለወጥ በምናደርገው ድካም ውስጥ እግዚዓብሔር የገነትን በር ይከፍትልናል፡፡ አስደናቂውን ታሪክ ጨርሰው ይመልቱ ብዙ ያተርፉበታል፡፡
44 ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና እህት አብያ ክርስቲያናት ውስጥ ያሉ የተለያዩ መጽሐፍ ቅዱሳዊ፣ ታሪካዊ እና ትውፊታዊ አስተምህሮዎችን፣ የቅዱሳን የሕይወት ታሪኮችን እንዲሁም ደግሞ ክርስቲያኖች ወደ እግዚዓብሔር መንግስት እንዲፈልሱ ልዩ ልዩ ጠቃሚ መርሐ-ግብራትን የምናቀርብበት ሚዲያ ነው፡፡ እርሶም ሰብስክራይብ በማድረግ እና ለወዳጅ ዘመዶ በማጋራት ቤተሰብ ይሁኑን፡፡
44 Media brings you captivating stories of faith, hope, and spirituality, inspired by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and other Oriental Churches. Discover the lives of saints, biblical wisdom, and messages that inspire transformation. Empower your journey with meaningful and uplifting content. Subscribe and join us today!
👉 Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100069722413508
👉 Telegram: https://t.me/m44media
👉 https://tiktok.com/@44.tiktok.com