#eotc #documentary #orthodox #monkstories #film #ፊልም
ይህ ቻናል @tewahedodocumentary በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚነገሩ አስተማሪ ታሪኮች በትረካ የሚቀርቡበት ቻናል ነው፡፡
ይህም መንፈሳዊ ፊልም በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተሰራ ፊልም ሲሆን ታሪኩም በቤተክርስቲያኒቱ መጽሐፍት ተመዝግቦ ይገኛል፡፡ የሚስደንቀው ጉዳይ ደግሞ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም በጥቂቱ ይለያይ እንጂ ተመሳሳይ ታሪክ መኖሩ ነው፡፡
እኛም ይህንን ድነቅ እና አስተማሪ ፊልም ከሩሲያኛ ወደ አማርኛ ተርጉመን አቅርበንላችኋል፡፡
ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ እኛንም እየደገፋችሁን እናነተም የቻናላችን ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ መንፈሳዊ መርሃ ግብራትን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=nQd80v1bi48
#መንፈሳዊፊልም #menfesawi_film #የኦርቶዶክስ_ፊልም