የትውልድ ሕመማችን (transgenerational trauma) መጨረሻ የት ነው? ከዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
ትውልድ የራሱ በጎ ነገር እንዳለ ሁሉ በራሱ እና በሚቀጥለው ትውልድ ጠባሳ የሚፈጥሩ አሉታዊ ተግባራትን ይፈጽማል፡፡ ይህም ከግለሰብ እስከማኅበረሰብ ይደርስና የትውልድ ጠባሳ ((transgenerational trauma)) ይፈጥራል፡፡
እኛ ለዚህ እንዴት በቃን? በሽታችን ከየት ይጀምራል? እንዴት እንታከም?